Amharic የሣምንቱ የስፖርት ዘገባ DW Amharic Sep 30, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በሣምንቱ መገባደጃ ላይ የተከናወኑ ዓበይት ዓለም አቀፍ ስፖርታዊ ውድድሮች በተለይም የእንግሊዙ ፕሪሚየር ሊግ ዋነኛ ትኩረታችን ይሆናል። የጀርመኑ ቡንደስሊጋ እና የበርሊኑ ማራቶን ውጤቶችን የሚመለከቱ ዘገባዎችንም አጠናቅረናል።