ወቅታዊው የሊቢያ ሁኔታ DW Amharic August 24, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የሊቢያ ዓማጽያን መዲናይቱን ትሪፖሊ መቆጣጠራቸውን እና በባብ ኧል አዚዝያ የሚገኘውን የሊቢያ መሪ ሞአመር ኧል ጋዳፊ መኖሪያ ቤትንም መያዛቸውን ቤንጋዚ የሚገኘው የብሄራዊው የሽግግር ምክር ቤት ኃላፊ ሙስጠፋ መሀመድ አብዱል ጃሊል ገለጹ።