የዘመነ-ቃዛፊ ፍፃሜ DW Amharic August 22, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ሐያሉ ዓለም ካደመባቸዉ ከረመ።አምስት ወር ግድም።ጊዜ ሲዘም በላይ በላዩ ነዉ።ታማኝ ባለሥልጣኖቻቸዉም ከዷቸዉ።ልጃቸዉ ምናልባትም ለአልጋ ወራሽነት ያጩት ዉድ ልጃቸዉ ተማረከ።ሠይፍ አል-ኢስላም።