ባለ 200 ብር ኖት ገበያ ውስጥ እንዲገባ ግፊት እየተደረገ ነው

በአሁኑ ወቅት በግብይት ላይ ከሚገኙ የብር ኖቶች ከፍተኛ ነው ከሚባለው ከባለመቶ ብር ኖት በተጨማሪ፣ የ200 ብር ኖት ገበያ ውስጥ እንዲገባ ግፊት እየተደረገ መሆኑ ታወቀ፡፡