የለንደን ሁኔታ ከሁከቱ በኋላ

በለንደን እና ባንዳንድ ትላልቅ የብሪታንያ ከተሞች ከጥቂት ሳምንታት በፊት የሰው ህይወት ያጠፋና በንብረትም ላይ ብዙ ጉዳት ያደረሰ ሁከት መካሄዱ ይታወሳል።