BBC በድብቅ የሠራው ፊልም ታሪክ
የቢቢሲው ኒውስ ናይት ፕሮግራምና የምርመራ ጋዜጠኝነት ቢሮ በመተባበር ሀገሪቱ ውስጥ “በድብቅ ሠራነው” ባሉት ጥናታዊ ፊልም “የኢትዮጵያ መንግሥት በቢሊዮኖች ዶላር የሚያገኘውን የልማት እርዳታ ለፖለቲካ ጭቆና በመሣሪያነት እንደሚጠቀምበት አረጋግጠናል” ይላሉ።
የኢትዮጵያ መንግሥት ወያኔ የቀረቡበትን ክሦች “የሃሰት ውንጀላዎች ናቸው” ሲል ውድቅ አድርጓል።
ሰሎሞን ክፍሌ ወደ ኢትዮጵያ ከተጓዘው የቢቢሲ ጋዜጠኞች ቡድን ዋናውን ሪፖርተር አግኝቶ አነጋግሯል።