አገር እየመራ ያለው ኢህአዲግ እንጅ ህወሐት አይደለም!

  • በኢትዮጵያ ውስጥ “መልካም አስተዳደር የለም” ከተባለ ለዚህ ተጠያቂ ኢህአዴግ ነው።
  • በኢትዮጵያ ውስጥ “ሙስና አለ” ከተባለ ለዚህ  ጋጠ ወጥ ድርጊት ተጠያቂ ኢህአዴግ ነው።
  • ኢትዮጵያ “በጸረ ኢትዮጵያ ኃይሎች እየተገዛች ነው” ከተባለ አሁንም ይህ ጸረ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን ኃይል አንድና ሁለት በሌለው ሁኔታ ኢህአዲግ ነው።
  • “የሀገር ጠላት አለ” ተብሎ የሚታመን ከሆነና ካለም ይህ ጠላት የብአዴን፣ ኦህዴድ፣ ደህዴድና ህወባት ድምር ውጤት ወይም ግንባር የሆነ ኢህአዴግ ነው።
  • የብሔር ብሔረሰቦች ራስን በራስ መስተዳደር የማይዋጥለትና መዋቅሩም ስህተትም ነው ብሎ የሚያምን አካል ካለ አሁንም ይህን ያደረገ ኢህአዴግ ነው።
  • ኢትዮጵያ መሬት ለሱዳን ተቆርሶ ተሰጠ ብሎ እሪ የሚል ካለ …

ሙሉ የጽሑፉ ይዘት ለማንበብ http://wp.me/p3MQOW-6Y 

ዲ/ን ሙሉጌታ ወልደገብርኤል

E-mail: [email protected]

http://salsaywoyane.wordpress.com/

United States of America

Sep. 24, 2013