የኢትዮጵያ የጋዝ ማውጣት አላማና የአፍሪቃ ወርቅ አምራቾች DW Amharic August 17, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የዛሬው የኢኮሞሚ ዝግጅት «የኢትዮጵያ የጋዛ ማውጣት አላማና የአፍሪቃ ወርቅ አምራቾች»ይሰኛል። ኢትዮጵያ በመጪው ስድስት ዓመታት ውስጥ ጋዝ ለማውጣት መዘጋጀቷን ሮይተርስ ከአዲስ አበባ መዘገቡ ይታወሳል።