የመኢአድ አመራር አባል መልቀቂያ አስገቡ

ባለፈው ሳምንት ቅዳሜ በተካሄደው የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ላዕላይ ምክር ቤት ስብሰባ፣ የፓርቲው የትምህርት ሥልጠናና ቅስቀሳ ቡድን ኃላፊ ሆነው የተመረጡት አቶ ጌታቸው ባያፈርስ ባለፈው ሐሙስ የሥራ መልቀቂያ አስገቡ፡፡