ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ በንግድ ምዝገባው ላይ ጥናት እንዲደረግ ትዕዛዝ ሰጡ

ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ከአዲሱ የንግድ ፈቃድና ምዝገባ አዋጅ ጋር ተያይዞ፣ ካፒታላቸውን ቀንሰው ለመመዝገብ የሚቀርቡ ነጋዴዎች ጉዳይ እየፈጠረ ያለውን ችግር ለመቅረፍ የሚያስችል ጥናት እንዲጠና የፍትሐ ሚኒስቴርን፣ የንግድ ሚኒስቴርንና የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣንን አዘዙ፡፡