የአዲስ አበባ አስተዳደር በ27 ሚሊዮን ብር ግምት ተከሰሰ

አሜሪካን ዩኒቨርሲቲ ኦፍ ኢትዮጵያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርን፣ የአስተዳደሩን መሬት ልማት አስተዳደር ቦርድና የመሬት አስተዳደርና የግንባታ ፈቃድ ባለሥልጣንን፣ “የሊዝ ውል ሊሰርዙብኝ አይገባም” በሚል፣ በ27 ሚሊዮን ብር ግምት ሐምሌ 28 ቀን 2003 ዓ.ም. ክስ መሠረተ፡፡