ሙዚቃችን ምን ያህል ባህላችንን ያንፀባርቃል?

ዛሬ እንግዳችን ጋሽ አበራ ሞላ በሚል ቅፅል ሥም ፤ የሚታወቀዉ አርቲስት ስለሺ ደምሴ ነዉ። አርቲስት ስለሺ ደምሴ፤ በባህላዊዉ የሙዚቃ መሣሪያ፣ ክራር ፤ ለየት ባለ ግርፉ ይታወቃል።