«ወርልድ ዋይድ ዌብ»ና የ 20 ዓመት አገልግሎቱ፣ DW Amharic August 11, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በሥነ ቴክኒክ እየተራቀቀ በመጣው ዓለም ፣ በኢንተርኔት መረብ አማካኝነት መረጃዎችን ከመቅጽበት ማግኘትም ሆነ ማስተላለፍ የሚቻልበት ሁኔታ በሚገባ ነው የተመቻቸው።