ኤርትራ፡ 52ኛዋ የአሜሪካ ጠቅላይ ግዛት! ዲ/ን ሙሉጌታ ወልደገብርኤል
ተናጋሪው የፖለቲካ ጨወታ ለመጫወት አልቻሉበትም እንጅ ሲበዛ ቀልደኛ ናቸው። ለመሆኑ ሰው፥
- እህል በኩባያ እየተሰፈረ የሚታደልባት፣
- በዳቦ ፈንታ በሎህሳስ ዘፈን ተዘፍኖ የሚተኛባት፣
- “የጤፍ” እንጀራ በህልም የሚበላባት፣
- ዜጎችዋ ቁልቋል (በለስ) ለቀማ ቤት ገርግሽ ውሎ የሚያድሩባት፣
- በሐዋላ ገንዘብ የቆመች፣
- በኢኮኖሚ የደቀችና አልጋ ላይ የተጋደመች፣
- ጊዜ እንደ ሰው የተማረረባት፣
- በውሃና በመብራት እጥረት እየተናጠች የምትገኝ የደዌ ዳኛ የአልጋ ቁራኛ አገር ተይዞ እንዴት ነው አቶ ኢሳይያስ አፈወርቂ … ሙሉ የጽሑፉ ይዘት ለማንበብ http://wp.me/p3MQOW-5Y ይጫኑ
ዲ/ን ሙሉጌታ ወልደገብርኤል
E-mail: [email protected]
http://salsaywoyane.wordpress.com/
United States of America
Sep. 19, 2013