ኢትዮጵያ፥ የሥልክና የኢንተርኔት ተጠቃሚዎች ሮሮ DW Amharic September 18, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship «የደወሉት ቁጥር ከአግልግሎት መስጪያ ክልል ዉጪ ነዉ።» ትላለኝ አንዷ፥ «የደወሉላቸዉን ደንበኛ አሁን ማግኘት አይችሉም-» ደንበኛዉ ከጎንዎ ተቀምጦ ሊሆንም ይችላል። ብቻ -The Net work is Busy Now----እያለች ትቀጥላለች፥ ሌለኛዋ።ያንኑ ቁጥር ደግመዉ ይሞክሩ----መጀመሪያ ከሰሙት የተለየ መልዕክት ይሰማሉ