በሞቃዲሾ የቀጠለው ውጊያ DW Amharic August 8, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የሶማሊያው እሥላማዊ የዓመጽ ቡድን አሸባብ በሞቃዲሾ ይገኝ የነበረ ሃይሉን ቅዳሜ እለት ከስፍራው ማስወጣቱ ተገልጿል። ይሁንና በትናንትናው እለት በሞቃዲሾ በአሸባብ እና በመንግስት ወታደሮች መካከል ተኩስ ተከፍቶ እንደነበር ተሰምቷል።