አንድነት ፓርቲ ከ33ቱ ፓርቲዎች ጋር ለመስገረም 19 የጠራውን የተቃውሞ ሰላማዊሰልፍ የማደናቀፍ በመንግስት የተለያዩ ስብሰባዎች እየተጠሩ ነው

አንድነት ፓርቲ ከ33ቱ ፓርቲዎች ጋር ለመስገረም 19 የጠራውን የተቃውሞ ሰላማዊሰልፍ የማደናቀፍ በመንግስት የተለያዩ ስብሰባዎች እየተጠሩ ነው፡፡ አንድነት መስከረም አምስት ጠርቶት የነበረው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ የተጠበቀውን ያክል ህዝብ እንዳይወጣ፣ መንግስት በአዲስ አበባ ባሉ የመንግስትና የህዝብ ት/ቤቶች ወላጆችን ለስብሰባ ጠርቶ የነበው፡፡ ሆኖም አንድነት ሰልፉን ወደ መስከረም 19 ሲያስተላልፍ ይሄንኑ የወላጆች ስብሰባ ወደ መስከረም 19 ማዛወሩን ትላንት ለስብሰባ ለሄዱት ወላጆች አውቋል፡፡ #Millionsofvoicesforfreedom #Ethiopia #UDJ553582_717269128289551_1267195516_n