የበቆሎ ዋጋ ናረ (VOA)
በኢትዮጵያ የበቆሎ ዋጋ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ በመምጣቱ ተጠቃሚዎችና የችርቻሮ ነጋዴዎች መማረራቸውን ይናገራሉ።
ዘጋቢያችን እስክንድር ፍሬው ገበያ ወጥቶ ሸማቾችንና ነጋዴዎችን አነጋግሮ የላከው ዘገባ ዝርዝሩን ይዟል፤ ያዳምጡት።