ሶርያና ዓለም ዓቀፉ ማኅበረሰብ DW Amharic August 3, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ባለፈዉ ሳምንት መጨረሻ ላይ የሶርያ የመንግስት ኃይሎች ሰልፈኞች ላይ ተኩስ ከፍቶ በመቶ የሚቆጠሩ ሰዎችን ህይወት ካጠፋ በኋላ ዓለም ዓቀፉ ማኅበረሰብ የትችት ናዳዉን በፕሬዝደንት ባሽር አላሳድ ላይ አዉርዷል።