ርዕዮት በወኅኒ ረሃብ ላይ ነች VOA Amharic September 12, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በቃሊቲ ወኅኒ ቤት እሥር ላይ የምትገኘው ጋዜጠኛ ርዕዮት ዓለሙ ከትናንት ጀምሮ የረሃብ አድማ ማድረጓ ተገለፀ፡፡