በለስላሳ መጠጦች ላይ የዋጋ ጭማሪ ተደረገ Ethiopian Reporter August 3, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics - ሞሐ ለጊዜው አልጨመርኩም ብሏልየኢስት አፍሪካ ቦትሊንግ ከትናንት ጀምሮ በሚያመርታቸው የለስላሳ መጠጥ ምርቶች ላይ ጭማሪ አደረገ፡፡