መድረክ የሰላማዊ ሠልፍ ጥሪውን ውድቅ አደረገው
‹‹ማንም ተሳተፈም አልተሳተፈ ሠልፉ አይቀርም›› የኢትዮጵያ አንድነት ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኢአዴድ)
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) ሁለት የተቃዋሚ ፓርቲዎች በመስቀል አደባባይ ሕዝባዊ የተቃውሞ ሠልፍ በጋራ ለመጥራት ያቀረቡለትን ጥሪ አለመቀበሉን ለሪፖርተር አስታወቀ፡፡