ኤርትራ አዲስ አበባን ባግዳድ የማድረግ እቅድ እንደነበራት ተገለጸ

«ኢትዮጵያ በጋዜጦች» የተሰኘው  ፕሮግራማችን ሶስት ርዕሶችን ይዞ ቀርቧል።

– ኤርትራ አዲስ አበባን ባግዳድ የማድረግ እቅድ እንደነበራት ተገለጸ

-የአፍሪቃ ቀንድ ረሀብ የምዕተ-አመቱ ቅሌት ሊሆን ይችላል ተባለ

-የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የጊቤ ሶስት ግድብ ግንባታ እንዲቆም ጠየቅ የሚሉት ናቸው