በዓለም የጦር ወንጀለኛ ፍርድ ቤት እና የአፍሪቃዉያን አመለካከት DW Amharic September 10, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የኬንያ ምክትል ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ፣ በ 2000 ዓ ም፤ ዓለም አቀፉ የጦር ወንጀለኞች መርማሪ ፍርድ ቤት በቆረጠው ቀጠሮ ዛሪ ደን ኻኽ ኔደርላንድ በሚገኝበት ፍርድ ቤት ቀረቡ። በኬንያ 2000 ዓ ም በነበረዉ ምርጫ ማግሥት ለሳምንታት በተካሄደው የጎሣዎች ግጭት