Amharic ዩኤስ አሜሪካ እና የገጠማት የወጪ ቁጠባ ውዝግብ DW Amharic Jul 28, 2011 No Comments Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የፊናንስ ጠበብት እንደሚሉት፡ በዩኤስ አሜሪካ የውጭ ዕዳ ጣራን ከፍ በማድረጉ ጥያቄ ላይ ዴሞክራቶች እና ሬፓብሊካውያን ስምምነት ላይ ባይደርሱ፣ ሀገሪቱ እስካሁን እንደተገለጸው እአአ እስከ ነሀሴ ሁለት 2011 ድረስ ሳይሆን እስከ ነሀሴ አስር ድረስ ዕዳ የመክፈል አቅሟ እንደተጠበቀ ይቆያል።