የኦሮሚያ ኢንቬስትመንት ኮሚሽን 145 ሔክታር መሬት ከባለሀብቶች ነጠቀ
(በኃያል ዓለማየሁ)
የኦሮሚያ ኢንቬስትመንተ ኮሚሽን መሬት ወስደው ወደ ልማት ሳይገቡ አጥረው አስቀምጠዋል ካላቸው 124 ባለሀብቶች ላይ፣ ከ145 ሔክታር መሬት በላይ መልሶ መውሰዱን ኮሚሽነሩ አቶ አህመድ ኢብራሒም ለሪፖርተር ገለጹ፡፡