ንግድ መርከብን፣ ባህር ትራንዚትንና ደረቅ ወደብን በአንድ ኮርፖሬሽን ማደራጀት የሚያስችለው ጥናት ተጠናቀቀ
የኢትዮጵያ ንግድ መርከብን፣ የኢትዮጵያ ባህርና ትራንዚት ኢንተርፕራይዝንና የኢትዮጵያ ደረቅ ወደብ ኢንተርፕራይዝ ድርጅቶችን ለማዋሀድና በአንድ ኮርፖሬሽን ሥር ለማደራጀት ጥናቱን እንዲሠራ የተዋቀረው ኮሚቴ፣ ጥናቱን አጠናቆ ባለፈው ዓርብ ለትራንስፖርት ሚኒስትሩ ለአቶ ድሪባ ኩማ አቀረበ፡፡