መድረክ የአገሪቱን የመድበለ ፓርቲ ሥርዓት ለመታደግ ከኢሕአዴግ ጋር ለመደራደር ጥያቄ አቀረበ

– ሕዝቡና ሌሎች ተቃዋሚዎች ጫና እንዲፈጥሩም ጠይቋል

(በየማነ ናግሽ)

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ፣ የአገሪቱን የመድበለ ፓርቲ ሥርዓት ለመታደግ አምስት ዓበይት ባላቸው ጉዳዮች ላይ ለመደራደርና ለመነጋገር ለኢሕአዴግ ጥሪ አቀረበ፡፡