የራብ-ልምና ዑደት DW Amharic July 25, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ኢትዮጵያን የረሐብና የረሐብቶች አብነት ላደረገዉ የረሐብ ዑደት፥ ኬንያን ከኢትዮጵያ ተርታ ላሠለፈዉ ረሐብ ፖለቲካዊዉ ምክንያት ዛሬም እንደ ረሐቡ ዑደት ከጉጭ አልፋነት ንግግር አለማለፉ ነዉ ሌላዉ ድቀት።