የሶሪያው ግጭት ና የአረብ ሊግ DW Amharic July 21, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የሶሪያን ዋና ከተማ ደማስቆን ጨምሮ በሶሪያ ልዩ ልዩ ከተሞች የሚካሄደው የተቃውሞ እንቅስቃሴ አሁንም ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው ።