ዕድሜን ለማራዘም የሚደረገው ሳይንሳዊ ምርምር፤ DW Amharic July 20, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ጤንነት ካለ ፣ ዕድሜ የሚጠገብ አይመስልም። ሰዎች ፤ በ 70 እና በ 80 ዓመታት ብቻ ሳይወሰኑ ከመቶ ዓመት በላይ የመኖር ዕድል ቢያጋጥማቸው ደስታውን አይችሉትም።