የኢትዮጵያ የፀረ-ሽብር ሕግና የመድረክ ተቃዉሞ DW Amharic July 20, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ድርጅቱ ትናንት ባወጣዉ መግለጫዉ በሕዝብ ላይ ሽብር በመንዛት ሽብርተኝነትን ማስወገድ አይቻልም ብሏል።በሌላ በኩል በአሸባሪነት ተጠርጥረዉ የታሠሩት ጋዜጠኞችና ፖለቲከኞች የክስ ሒደት ለሌላ ጊዜ ተቀጥሯል