ስፖርት ኮሚሽን ከ23 ዓመታት በኋላ ለስታዲዮም ግንባታ የተሰጠው ቦታ እጁ ገባ
– በቅርቡ የዲዛይን ጨረታ ያወጣል
– ነዋሪዎች ቅሬታ አላቸው
– ነዋሪዎች ቅሬታ አላቸው
የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ኩማ ደመቅሳ ከ23 ዓመታት በኋላ ቦሌ መድኃኒዓለም አካባቢ የሚገኘው 65 ሔክታር መሬት በአስቸኳይ እንዲታጠርና በቦታው ላይ የሚገኙ 543 ቤቶች እንዲፈርሱ ትዕዛዝ መስጠታቸውን ምንጮች አመለከቱ፡፡