ኢትዮዽያ–የኃይል ሽያጭ ለጎረቤት ሀገራት DW Amharic September 9, 2010 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ወደሱዳን የመስመር ዝርጋታው ተጠናቋል። የጅቡቲው እስከመጪው ጥቅምት ወር ይጠናቀቃል ተብሎ ይጠበቃል። መንግስት ቅድሚያ ለሀገር ውስጥ ፍላጎት ነው ይላል።