የጀርመን ዜግነት ያገኙ የውጭ ዜጎች DW Amharic July 19, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በጎሮጎሮሳውያኑ 2010 ዓ.ም የጀርመን ዜግነት የተሰጣቸው የውጭ ዜጎች ቁጥር ከአምናው መጨመሩን የፌደራል ጀርመን የስታትስቲክስ ቢሮ አስታውቋል ።