Amharic ሶሪያ ላይ ያለመው ጥቃትና ብሪታኒያ DW Amharic Aug 30, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ሶሪያ ውስጥ መርዘኛ ጋዝ በመጠቀም ባለፈው ሣምንት ተካሂዶ በነበረ ጥቃት ከሶሥት መቶ የሚበልጡ ሰዎች በአሰቃቂ ሁኔታ ከተገደሉ ወዲህ የዳማስቆስን መንግሥት ተጠያቂ በማድረግ የአየር ድብደባ ለማካሄድ በዩ ኤስ አሜሪካና በአጋሮቿ የተያዘው ዝግጅት ውጣ-ውረድ እየበዛው ነው።