የአፍሪቃን ቀንድ ያሰጋው ድርቅ DW Amharic July 16, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በአፍሪቃ ቀንድ፡ በሶማልያ፡ በኢትዮጵያ፡ በኬንያ፡ በጅቡቲ እና በዩጋንዳ ከአስር ሚልዮን የሚበልጥ ህዝብ አስችኳዩ የምግብ ርዳታ ካልቀረበለት አስከፊ የረሀብ አደጋ እንዳሚያሰጋው ባለፉት ጥቂት ቀናት የወጡ የተመድ ዘገባዎች አስታወቁ።