Amharic ቱሪዝምና የልማት ድርሻው DW Amharic Aug 28, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ቱሪዝም በርከት ባሉ ታዳጊ ሃገራት በያመቱ በብዙ ሚሊያርድ የሚቆጠር ገንዘብ የሚያስገኝ ጠቃሚ የኤኮኖሚ ዘርፍ ነው። በሌላ በኩል ይሄው ዘርፍ ሙስናና ቀውስ የተጣባው መሆኑም ይታወቃል። ተጠቃሚዎቹ እጅግ ጥቂት በእጣት የሚቆጠሩ ናቸው።