ገቢያችንን ያላገናዘበ የግብር ግምት ተጥሎብናል ያሉ ነጋዴዎች ለባለሥልጣኑ አቤት ሊሉ ነው

‹‹ጉንዳኖቹ ሲፈለጉ ቁጫጮቹ መሞት የለብንም››  አነስተኛ ነጋዴዎች
‹‹የካሽ ሬጂስተር አስገቡ የምንለው ከግምት ለመውጣት ነው››   የንፋስ ስልክ ላፍቶ ገቢዎች ቢሮ

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የወረዳ 12 አነስተኛ ነጋዴዎች የቀን ገቢያችንን ያላገናዘበና ፍትሐዊ ያልሆነ የግብር ግምት ተጥሎብናል አሉ፡፡