እንደዚህ ጠንባልኝ፤ ሰለሞን ተካልኝ

ከአቢይ ኢትዮጵያዊ ሥጋዊ ወመንፈሳዊ::

ሰለሞን ጠንባልኝ
አህያ ሆንክልኝ?
ከርፋልኝ በቁምህ
ያ!ሞት:-እስኪስምህ::
በድብቅ እንዳንተ
ስንት አለ የሞተ::
የገ ማ የቀረና
ው ስጡ የጎረና::
አሉ የታወቁ
በእኛ የተደበቁ::
ላይ ላዩን ሲታዩ
ገጣጣ የሚ ያሳዩ::
አቦሬ አፋቸውን ከፍተው የማይዘጉ;
እንደው ስላዜሙ ገዳይ የተጠጉ::
ጊዜ የሚጠብቁ የሚ ጨ ፈለቁ::
አሉ ‘የሚ ታወቁ ሕዝብን የሰረቁ::
ሰለሞን ጠንባልኝ::

እንደንዚህ አናፋልኝ::
እስከዚያው ጊዜ ግን
በቁምህ መሞትክን
በሕዝብ ደም ከርፍተህ
የግፍ ደምክን ተፍተህ
በሕዝብ የምትጨክን:
በኪነ-ጥበብ ሥም ሕሊናን መሸጥክን::
ሰማነው አየነው
ደም የተቀባ ነው::
በዜሮ አናፋልኝ:

ደምህ ይከርፋልኝ።

ሰዉ በሹክሹክታ
ያወራል በሐሜታ::
እንዳንተ ያልሰጉ
ከሕዝብ የመሸጉ
ጥርስን እያሳዩ ልብን የሸሸጉ
በጩ ቤ የሚወጉ
ሞልተዋል የገሙ
ሕዝብን የሚያደሙ::
ሰለሞን ጠንባልኝ::
ሕዝቡ እንዲሰማልኝ
በቂ£$ህ አናፋልኝ::

ውጭ አገር ግማልኝ!!!
ደምህ ይከርፋልኝ።
ሰለሞን ጠንባልኝ::