‘የአምባገነኗ’ ዮዲት ጉዲት ታሪክን የሚዳስሰው የባና ደስታ የድምፅ ድራማ

ታዋቂ የሆሊውድ ተዋናዮችን ያሳተፈ ‘ዘ አቢሲኒያን’ (አቢሲኒያውያን) የተሰኘ የድምጽ ድራማ ተለቅቋል።
ድራማው ጥንታዊ እና የዓለማችን የቁንጮ ማማ ላይ ከደረሱት አንዱ በሆነው የአክሱም ስልጣኔ ላይ የሚያጠነጥን ነው።