መድረክ ወደ ግንባርነት ተሸጋገረ
(በታምሩ ጽጌ)
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት (መድረክ) በትናንትናው ዕለት ባደረገው 3ኛው ጠቅላላ ጉባዔ ዝግ ስብሰባ የአባላቱን ሙሉ የድምፅ ድጋፍ በማግኘት ከጥምረት ወደ ግንባርነት መሸጋገሩን ምንጮች ገለጹ፡፡ በአመራሮች ላይም ለውጥ ያደረገ ሲሆን ኢንጅነር ግዛቸው ሽፈራው የግንባሩ ሊቀመንበር ሆነው ተመርጠዋል፡፡