ለካንሰር ህክምና ሲባል የአንዲት ሴት ስምንት የአካል ክፍሎቿ እንዲወገዱ ተደረገ BBC Amhric January 17, 2025 ብዙም ያልተለመደ ካንሰር እንዳለባት በመታወቁ ስምንት የአካል ክፍሎቿ እንዲወገድላት የተደረገች ሴት ህክምናዋን ጨርሳ ወደ ሥራዋ ተመለሰች።