የመኢአድ ዋና ጸሀፊ ድርጅቱን ጥለው ኮበለሉ
የወያኔ ደጋፊ የሆነው ኢትዮ-ቻናል ጋዜጣ በአቶ ሀይሉ ሻውል ስለሚመራው መኢአድ ውስጣዊ የስልጣን ችኩቻና የአንዳንድ ከፍተኛ የአመራር አባላትን መኮብለል አስመልክቶ ዝርዝር ዘገባ አወጥቷል። በመኢአድ ውስጣዊ ችግር የወያኔ እጅ እንዳለበት እውን ቢሆንም ድርጅቱ ለደረሰበት አሳዛኝ ውድቀት በዋናነት ተጠያቂዎቹ ሀይሉ ሻውል፥ ሻለቃ መንግስቴና የመሳሰሉት መሪዎች ሲፈጽሙ የቆዩት ክህደት፥ ንቅዘትና የብቃት ማነስ መሆኑ ጥርጥር የለውም። ዘገባውን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ።