በውሸት ደዌ ለምትሰቃዩ

ከሲሳይ አገና

ከአምስት ዓመታት በፊት 1997 ኢትዮጵያ ዴሞክራሲን አማጠች፣ የተስፋ ብርሃንም ተንቦገቦገ። ኢትዮጵያ ሚያዝያ 30 የጀመራትን ምጥ ግንቦት 7/97 ተገላገለች። ዴሞክራሲም ተወለደ። ግንቦት 7 አመሻሹ ላይ ህጻኑ ዴሞክራሲ ህመም ጀመረው። በማግስቱም ህመሙ ፀናበት። ህፃኑ አንዴ እየተሻለው፥ ሌላ ጊዜ ደግሞ እየበረታበት ግንቦት 29 ህመሙ አጣደፈው። ግንቦት 30 ይበልጥ በረታበት። ሰኔ 1 ቀን ነፍሱ አልወጣ አለች እንጂ በድን ሆነ። አዎን ህፃኑ የኢትዮጵያ ዴሞክራሲ በ<<ኮማ>> (ሰመመን) ውስጥ ለአራት ወራት ያህል ቆይቶ ጥቅምት 22/1998 አሸለበ። ሁሉም ነገር ወደኋላ ተመለሰ። ኢትዮጵያ ወደኋላ እየሮጠች ዓመቱ ወደፊት እየገሰገሰ እነሆ 2002 ደረሰ። ጥቂቶች በተስፋ election ሲጠብቁ ሁሉ ነገር በ selection ተደመደመ… ሙሉ ጽሁፉን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ