የኢራቅ ወረራ እና ያስከተለው የተፈጥሮ አካባቢ ብክለት

ከ 20 ዓመት በፊት፣ በዛሬዋ ዕለት የቀድሞው የኢራቅ አምባገነን መሪ፣ ሳዳም ሁሴን፤ ንዑሷን ጎረቤታቸውን ክዌትን መውረራቸው የሚታወስ ነው።