ሳምሰንግ ኤሌክትሮኒክስ ኢትዮጵያ ውስጥ መገጣጠሚያ ፋብሪካ ሊከፍት ነው
– አዳዲስ ምርቶቹን አስተዋወቀ
(በታምሩ ጽጌ)
በዓለም ላይ በሴሚ ኮንዳክተር ቴሌኮሙዩኒኬሽን፣ ዲጂታል ሚዲያና ዲጂታል ሚዲያ ኮንቨርጀንስ ቴክኖሎጂ በከፍተኛ ሽያጭ የሚታወቀው የደቡብ ኮሪያው ሳምሰንግ ኤሌክትሮኒክስ ሊትድ፣ በሚቀጥሉት ሁለትና ሦስት ዓመታት ኢትዮጵያ ውስጥ የመገጣጠሚያ ፋብሪካ ውስጥ እንደሚከፍት አስታወቀ፡፡