የትግል ጥሪ ለመላዉ የኢትዮዺያ ህዝብ! ከኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ የአለም አቀፍ ድጋፍ ቡድን

የትግል ጥሪ ለመላዉ የኢትዮዺያ ህዝብ!

ከኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ የአለም አቀፍ ድጋፍ ቡድን

በነገዉ ቅዳሜ ሀምሌ 30, 2008 በመላዉ ኦሮሚያ በተጠራዉ የተቃዉሞ ሰልፍ ህዝባችን በብሔር ፣ በዘር ፣ በቀለም ፣ በሀይማኖትና በፆታ ሳይከፋፈል የዜግነት መብቱን፣ ነፃነቱንና እኩልነቱን ለማረጋገጥ እንዲወጣ ጥሪ እናደርጋለን::

1. በዚህ ሰልፍ ህዝባችን የመቃወም ህጋዊ መብቱን በሰላማዊ መንገድ እንዲገልፅ ምንም አይነት ንብረት የማውደምም ሆነ ሌላ ግጭት እንዳይከሰት ጥንቃቄ እንድያደርግ እናሳስባለን:ድጋፍ ቡድን:

2. መንግስት የሕዝቡን የመቃወም ህገ መንግስታዊ እንድያከብር እና ከለመደዉ የሀይል ተግባር እንዲቆጠብ እናሳስባለን:: ይህ ሰልፍ ለቀጣዩ ያገራችን ዕጣፈንታ፣ ለልጆቻችንና ለልጅ ልጆቻችን የሚያመጣዉን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ለዉጥ በማሰብ ህዝባችን በዚህ ወሳኝ ሰአት በፍቅር፣ በአንድነትና በጋራ በመቆም አምባገነናዊ ሰርአትን እንድንቃወም ጥሪያችንን እናቀርባለን::

ፍትሕ ፣ ሰላም፣ እኩልነት ለመላዉ የኢትዮጵያ ህዝብ!

የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ የአለም አቀፍ ድጋፍ ቡድን

ሚኒያፖሊስ፣ ምኒሶታ

ሐምሌ 29, 2008 ዓም

4 Comments on “የትግል ጥሪ ለመላዉ የኢትዮዺያ ህዝብ! ከኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ የአለም አቀፍ ድጋፍ ቡድን”

  1. Those so called opposition who are in diaspora
    have no right to call any kind ofs protest for people inside Ethiopia . However , Their right to protest in front of
    State Dept. their protested right.

  2. sadiq wodi kemalam

    We were marching to fill your stomach some 30 years ago. Now you are now full and arogant we have to march to kik your ass.

  3. ፌዴራሊስቶች በመጀመሪያ እኛ ኦሮሞዎችን በኢትዮጵያዊነት እንድንሰለፍ አድርጉን።በንጠላ የትም እንደማንደርስ እያየን ነው።ያተረፍነው ወደፊትም የሚጠብቀን ሰላም ማጣት እንደሆነ ማወቅ አለብን።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*