VIDEO : በእስራኤል የወልቃይት ጠገዴን የአማራ ማንነት ጥያቄ በመደገፍ አንድ እናት ከልባቸው አምርረው እያለቀሱ የተናገሩት
ይህ እጅግ አሳዛኝ ቪዲዮ የተቀረፀው በእስራኤል ሀገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የወልቃይት ጠገዴን የአማራ ማንነት ጥያቄ በመደገፍ ሰላማዊ ሰልፍ ከወጡ ሰልፈኞች መካከል አንድ እናት ከልባቸው አምርረው እያለቀሱ የተናገሩት መሳጭ ንግግር ነው ልብ ብለው ያድምጡት .
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=cCotZnwA9Aw]