የመንግስት ሰራተኞች ደሞዝ መዘግየት ለችግር እያጋለጣቸው መሆኑን ገለፁ

የመንግስት ሰራተኞች ደሞዝ መዘግየት ለችግር እያጋለጣቸው መሆኑን ገለፁ

በተለያዩ የመንግስት መስሪያ ቤቶች የሚሰሩ ስራተኞች ወርሃዊ ደሞዝ ከሚከፈላቸው ግዜ በላይ በመዘግየቱ የተነሳ ለችግር እየተጋለጡ መሆኑን እየገለፁ እንደሚገኙ ሰራተኞቹን ዋቢ ያደረጉ ምንጮቻችን ገልፀዋል ፡፡

እንደምንጮቻችን ገለፃ በአዲስ አበባ ገቢዎችና ጉምሩክ የሚሰሩ ሰራተኞች ወርሃዊ ደሞዛቸው የሚከፈላቸው ወር በገባ እስከ 22 ቀን ባለው ግዜ ውስጥ እንደሆንና ምክንያቱ ባልታወቀ ምክንያት ግን የዚህ ወር ደሞዛቸው ባልተለመደ ሁኔታ እስካሁን ባለመከፈላቸው ለችግር መዳረጋቸውን የገለፁ ሲሆን በተያያዘ ሁኔታ በአማራ ክልል በደብረማርቆስ ከተማ የሚገኙ የመንግስት ስራተኞች ደሞዛቸው ሊከፈላቸው ባለመቻሉ ለችግር መጋለጣቸውን እየገለፁ እንደሚገኙ ለማወቅ ተችሎዋል፡፡

6 Comments on “የመንግስት ሰራተኞች ደሞዝ መዘግየት ለችግር እያጋለጣቸው መሆኑን ገለፁ”

  1. የወያኔ የጥቃት ኢላማ የሆነውን የአማራውን ሕ/ሰብ ለማጥቃት የታለመ ነው

  2. ere ene erbognal demewoz ketekefelegn 45 ken alefegn
    yemengist eji alebet meselegn eji eji belognal.

    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    Yemiseraw gen be 1 habtam bet betibeka muya new.

  3. Yemengst serategna ke bzuhan hzb ejg yeteshale nuari nachew. Beyegiziew demoz techemrolachewal.
    Leziyam new mengstn degfew mnm andm teqawmo sayasemu tebqewt zeb qumewlet minoru.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*